ኢትዮጵያውያን አትሌቶችና ኦሊምፒክ3 ነሐሴ 2004ሐሙስ፣ ነሐሴ 3 2004በለንደን፡ ብሪታንያ በመካሄድ ላይ ባለው 30 ኛው የኦሊምፒክ እስፖርት ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ጠንክረው በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። በዛሬው ዕለት ከጥቂት ሰዓታት በኋላ በወንዶች የስምንት መቶ ሜትር ውድድር፡https://p.dw.com/p/15nCTምስል picture-alliance/Sven Simonማስታወቂያ በነገው ዕለት ደግሞ በሴቶችና ከነገ በስቲያ ደግሞ በወንዶች የአምስት ሺህ ውድድር ይሳተፋሉ። አትሌቶቹ ሰሞኑን ስላካሄዱዋቸው ውድድርና ስለመጪዎቹ ዝግጅት ወኪላችን ሀይማኖት ጥሩነህ ከለንደን ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች። ሀይማኖት ጥሩነህ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ