1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያውያት ሠራተኞችና ስዑዲ ዐረቢያ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 11 2005

የስዑዲ መንግሥት ለጊዜው ሌሎች ኢትዮጵያውያን ሠራተኞችን ወደ ሀገሩ ላለማስገባት መወሰኑ ታውቋል።

https://p.dw.com/p/19ASt
ምስል AFP/Getty Images

ጠቅላላው ችግር የሚጀምረው በቤት ነው ፤ በራስ ትውልድ ሀገር!ሥራ አጥነትና ድህነት!
ስዑዲ ዐረቢያ ውስጥ ፣ በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ፣ በተለይም በቤት ሥራ ተቀጥረው ራሳቸውንና ቤተሰባቸውን ለማገዝ የተሠማሩ ኢትዮጵያውያት ፣ ሲደርስባቸው ከኖረው የተዛመተ ድርብርብ በደል በተጨማሪ፤ በ 2 አስደንጋጭ ድርጊቶች ሳቢያ፣ የስዑዲ መንግሥት ለጊዜው ሌሎች ሠራተኞችን ወደ ሀገሩ ላለማስገባት መወሰኑ ታውቋል። ይህን መነሻ በማድረግ ፣ በጅዳ የሚገኘውን ዘጋቢአችንን ፣ ነቢዩ ሲራክን በስልክ አነጋግረነዋል።

ነቢዩ ሲራክ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ