1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊዉ ተጠርጣሪ

ረቡዕ፣ ሰኔ 15 2003

ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ ባለፈዉ አርብ ተቀጣጣይ ፈንጂ ታጥቋል በሚል በአሸባሪነት ተጠርጥሮ የተያዘዉ ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊ የቀድሞ ወታደር ትናንት ፍርድ ቤት ቀርቧል።

https://p.dw.com/p/RVFD
ምስል AP

የዩናይትድ ስቴትስ የባሕር ሐይል ባልደረባ የነበረዉ ዮናታን መላኩ የተያዘዉ በጀርባዉ ባዘለዉ ቦርሳና በመኪናዉ ተቀጣጣይ ፈንጂ አጭቆ አሜሪካዉ መከላከያ ሚንስቴር ሕንፃ አጠገብ ሲዘዋወር ተገኝቷል በሚል ጥርጣሬ ነበር።ተጠርጣሪዉ ፍርድ ቤት የቀረበበት ክስ ግን ያሸባሪነት ሳይሆን የሌብነት ወንጀል ነዉ።የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ሁኔታዉን ተከታትሎት ነበር።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ