አንጥረኛው በሪያድ
ሐሙስ፣ ጥቅምት 9 2010ማስታወቂያ
የዛሬው የባህል መድረክ ሳዑዲ ዓረቢያ የሚኖር የአንድ ኢትዮጵያዊ አንጣሪ ታሪክ ነው ትኩረቱ፡፡ ዉልደት፤እድገቱ ከጥንታዊ ሐውልቶቿ እኩል በእደ ጥበብ ሙያ በምትታወቀው በአከሱም ከተማ ነዉ፡፡ ኑርሁሴን በሪሁ ይባላል።ኑር ሁሴን ሪድ ሳዑዲ አረቢያ ዉስጥ በሙያዉ እዉቅናን ያተረፈ ግለሰብ ነዉ፡፡ እርሱ «ባህር» ከሚለው የአንጥረኛነት ጥበብ እየጨለፈ በወይዛዝርቱ አንገት ፣ ጆሮ፤ እጅ እና ጣት ላይ እያጠለቀ ነው። የሪያዱ ወኪላችን ስለሺ ሽብሩ የአንጥረኛውን ስራ እና ሕይወት ባጭሩ ቃኝቶታል ፡፡
ስለሺ ሽብሩ
ኂሩት መለሰ