ኢትዮጵያዊነት ሥነ-ምግባር እስከምን? 23 ሰኔ 2005እሑድ፣ ሰኔ 23 2005https://p.dw.com/p/18ylyማስታወቂያ በማህበረሰብ ጉዳይ የስነ-ልቦና ጉዳይ አዋቂዋ ወጣት ፤ በሀገር ዉስጥ የሚገኙ መገናኛ ብዙሃን፤ በርካታ የዉጭ ፊልሞችን ያስተዋዉቃሉ፤ ምዕራባዉያን የፊልም ተዋኒያኖችንም እንደ ጀብደኛ ሲያስተዋዉቋቸዉ ይደመጣሉ፤ በዚህ መልኩ ወጣቱ እንደምሳሌ የሚወስደዉ ይንኑ እያየ ነዉ ስትል አስተያየትዋን ትሰጣለች። አዜብ ታደሰ