ኢትዮጵያዉያን እና ኬንያዉያን አትሌቶች በፍራንክፈርት
ሰኞ፣ ጥቅምት 17 2007ማስታወቂያ
በወንዶች ዉድድር ኬንያዉያን ከ 1- 3ኛ ያለውን ቦታ ሲይዙ ኢትዮጵያዉያኑ አትሌቶች ተባሉ ዘዉዴ እና ደርቤ ሮቢ 4ኛ እና 5 ኛ በመዉጣት ዉድድሩን አጠናቀዋል። በሴቶች የማራቶን ዉድድር ኢትዮጵያዊትዋ አበሩ ከበደ የአንደኝነቱን ቦታ ስትቀዳጅ ሁለተኛ ኬንያዊቷ ሻሮን ቼሮፕ በሶስተኝነት ደግሞ ኢትዮጵያዊትዋ አትሌት አሸቱ በክሪ አጠናቃለች። የፓሪስዋ ወኪላችን ሐይማኖት ጥሩነህ አትሌቶቹን በማነጋገር በለቱ የስፖርት ጥንቅሯ አካታለች።
ሐይማኖት ጥሩነህ
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ