1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች በሳዉዲ የጄዳ ከተማ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 4 2002

በሳዉዲ ዐረቢያ በጄዳ ከተማ ካለመጠለያ እና ካለምግብ፡ ወደአገራቸዉ የሚመለሱበትን ዕለት በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ችግር አሁንም መፍትሄ ባላገኘበት ድርጊት ስቃያቸው እየከፋ ሄደ።

https://p.dw.com/p/Ogkd
ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች በሳዉዲ የጄዳ ከተማ
የተቸገረች ኢትዮጵያዊት ስደተኛምስል Nebiyu Sirak

ከኢትዮጵያ ቆንሲል ጽህፈት ቤት ርዳታ እንደሚያገኙ ተስፋ በማድረግ ወደዚያው የሄዱት ስደተኞች ወደኤምባሲው እንዳይገቡ ተከልክለው እና የኋላኋላ ለአቤቱታቸው መፍትሄ እንደሚፈለግላቸው ቃል ተገብቶላቸው እንደነበር፡ ግን እስካሁን አንዳችም ርዳታ እንዳላገኙ ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተለዉ ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ያነጋገራቸው ስደተኞች እንደሚከተለው ገልጸውለታል።

ነብዩ ሲራክ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ


ተክሌ የኋላ