የአፍሪቃ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር አስተያየት
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 15 2009ማስታወቂያ
ኒኮሳዛ ድላሚኒ ዙማ ይህንኑ ችግር በተመለከተ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር እንደሚነጋገሩም አስታዉቀዋል። በደቡብ አፍሪቃ ፕሪቶርያ ከተማ በመካሄድ ላይ ባለዉ የአፍሪቃ ጋዜጠኞችና ኤዲተሮች መድረክ በተከፈተበት ወቅት ደቡብ አፍሪቃዉ ወኪላችን መላኩ አየለ ድላሚኒ ዙማን ስለወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀዉስና የአፍሪቃ ኅብረት ሚና ምንነት ጥያቄ አቅርቦላቸዉ ነበር። ዝርዝሩን ልኮልናል።
መላኩ አየለ
አዜብ ታደሰ