ኢትዮጵያና የአምዓቱ የልማት ግብ14 መስከረም 2003ዓርብ፣ መስከረም 14 2003ኢትዮጵያ የአምዓቱን የልማት እቅዶች ለማሳካት የወሰደቻቸዉ እርምጃዎች ዉጤታማ ቢሆኑም ከልማት ግቡ ለመድረስ ብዙ መስራት እንደሚጠበቅባት ተመለከተ።https://p.dw.com/p/PMC4ምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ የተመድ አንድ ከፍተኛ ኃላፊ እንደሚሉት አገሪቱ እጅግ በባሰ ድህነት ዉስጥ ስለነበረች ነዉ ከልማት ግቡ እኩል ለመራመድ ያልቻለችዉ። አበበ ፈለቀ ሸዋዬ ለገሠ፤ ሂሩት መለሰ