ኢትዮጵያና የአሜሪካ ሰብዓዊ መብት ዘገባ14 ሚያዝያ 2005ሰኞ፣ ሚያዝያ 14 2005ኢትዮጵያ ዉስጥ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብትና የፖለቲካ መብት በሰፊዉ እየተጣሰ መሆኑን ዓመታዊዉ የአሜሪካ የሰብዓዊ መብት ዘገባ አመለከተ።https://p.dw.com/p/18Krsምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ዘገባዉ ኤርትራ ዉስጥም መጠነ ሰፊ የሆኑ የመብት ጥሰቶች እየተፈፀሙ መሆኑን ገልጿል። ባሳለፍነዉ ሳምንት ማለቂያ ይፋ የሆነዉ ይኽ ዘገባ ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ጨምሮ አንድ መቶ ዘጠና ዘጠኝ የዓለም ሀገራትን የሰብዓዊ መብት ይዞታ ዳሷል። የዋሽንግተን ዲሲዉ ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን ልኮልናል። አበበ ፈለቀ ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ