ኢትዮጵያና የነዳጅ ፍላጎትዋ27 ግንቦት 2004ሰኞ፣ ግንቦት 27 2004በሱዳንና በደቡብ ሱዳን መካከል በተቀሰቀሰው ግጭት ሳቢያ፣ ኢትዮጵያ የነዳጅ ዘይት ፍጆታዋን ወደ ሀገር ለማስገባትአማራጭ የወደብ አገልግሎት በማፈላለግ ላይ ትገኛለች።https://p.dw.com/p/157suምስል APማስታወቂያ የነዳጅ ፍላጎቷን ለጊዜው በጂቡቲ ማስገባቷ ወቅታዊ መፍትኄ ሆኖ ታይቷል ። ለዘለቄታው፤በባቡር ዕቃዎችን የማጓጓዙ ተግባር አስፈላጊ እንደሚሆንም ተመልክቷል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ