ኢራን እና አከራካሪው የአቶም መርሃ ግብርዋ10 ጥቅምት 2002ማክሰኞ፣ ጥቅምት 10 2002ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ኢራን የተከለችውን የአቶም መርሃ ግብር በጥርጣሬ ነው የሚመለከተው።https://p.dw.com/p/KBGEምስል APማስታወቂያየኢራን አመራር የሀገሩን የኑክልየር መርሃግብር ለሰላማዊው አገልግሎት፡ ብሎም ለኃይል ማመንጫው ተግባር ብቻ እንደሚጠቀምበት በተደጋጋሚ የሚያሰማውን ሀሳብ በተለይ ምዕራቡ ዓለም በፍጹም አያምነውም። ኡልሪኽ ፒክ/ይልማ ሀይለሚካኤል አርያም ተክሌ/ሸዋዬ ለገሰ