አፍጋኒስታን እና የወቅቱ ፕሪዝዳንት ካርዛይ
ሐሙስ፣ ነሐሴ 14 2001ማስታወቂያ
40% የሚሆነዉ ያገሪቱ ዜጋ በቀን ከአስራ ሁለት ኢትዮጽያ ብር በታች ነዉ የሚያገኘዉ በሌላ በኩል እንዲሁ 40% ያህሉ ወጣት ስራ አጥ ነዉ የጀርመን ጠበብቶች እንደሚሉት ከሆነ አፍጋኒስታ ካለባት የኢኮነሚና የፖለቲካ ዉጥንቅር የተነሳ የምትፈረካከስ አገር ናት ነዉ። ስለ አፍጋኒስታኑ ፕሬዚደንት ሀሚድ ካርዛይ ከዶቸ ቬለ የተጻፈዉን ጥንቅር የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል እንዲህ ያቀርበዋል
ይልማ ሀይለሚካኤል/አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ