አፍቃሬ ናዚዎችና የጀርመን እርምጃ 24 ጥር 2004ሐሙስ፣ ጥር 24 2004ጀርመን ውስጥ ከዛሬ 12 ዓመት በፊት አንስቶ እስከ ዛሬ 5 ዓመት ድረስ የውጭ ዝርያ ባላቸው ሰዎችና በአንድ ፖ ሊስ ላይ ለተፈፀሙ ግድያዎች ተጠያቂ የሆኑትን አፍቃሪ ናዚዎች ማወቅ ያልተቻለበትን ምከንያት የማያጣራ የፓርላማ ኮሚሽን እንደሚመሠረት በቅርቡ ይፋ ሆኗል።https://p.dw.com/p/13pFDፖሊስ አፍቃሪ ናዚዎችን ሲያግድምስል APማስታወቂያ የጀርመን ካቢኔ በበኩሉ አፍቃሪ ናዚዎችን የሚመዘግብና የሚከታተል በሔራዊ ተቋም አንዲመሰረት የሚጠይቀውን ረቂቅ ህግ እፅድቋል ። የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረትነው። ሂሩት መለሠ ሸዋዬ ለገሠ