አፍሪቃ እና የአየር ፀባይ ለውጥ መዘዝ19 ነሐሴ 2001ማክሰኞ፣ ነሐሴ 19 2001የአስር አፍሪቃውያት ሀገሮችበአዲስ አበባ በአፍሪቃ ህብረት ጽህፈት ቤት ትናንት ባካሄዱት ምክክር አፍሪቃ የፊታችን ታህሳስ ወር በዴንማርክ መዲና ኮፐንሀገን በሚጀመረው የተመድ አየር ጸባይ ለውጥ ተመልካችhttps://p.dw.com/p/JHxxበሴሬንጌቲ - የአየር ጸባይ ለውጥ ያስከተለው የቃጠሎ አደጋምስል Dagmar Röhrlichማስታወቂያጉባዔ አንድ አቋም ይዛ መቅረብ የምትችልበትን ረቂቅ ሰነድ አዘጋጁ። አፍሪቃ የተፈጥሮ ዑደት መዛባት ያስከተለውን መዘዝ ለመቋቋም እንድትችል ከበለጸገው ዓለም በያመቱ ስድሳ ሰባት ቢልዮን ዶላር የካሳ ክፍያ እንድታገኝ ለመጠየቅ ተወካዮቹተስማምተዋል። ታደሰ እንግዳው ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ