1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች በምዕራቡ ዓለም ጋዜጦች

ቅዳሜ፣ መጋቢት 19 2001

የምዕራቡ ዓለም ጋዜጦች ሰሞኑን የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ዑመር ሐሰን አልበሽር ላይ ትኩረት አድርገው ቆይተዋል። ሌሎች አፍሪቃ ነክ ጉዳዮችንም ዳሰዋል።

https://p.dw.com/p/HLq5
ጋዜጦች ምን አሉ?
ጋዜጦች ምን አሉ?ምስል picture-alliance / akg-images

ዓለምን እያነጋገሩ ያሉት የሱዳኑ ፕሬዚዳንትን ጨምሮ ሌሎች አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች በምዕራቡ ዓለም ጋዜጦች በምን መልኩ ታዩ? የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ሀይለሚካኤል ጋዜጦችን አገላብጦ የሚለን ይኖረዋል።

ይልማ ሀይለሚካኤል

ማንተጋፍቶት ስለሺ