አፍሪቃውያን እና ብሩሁ ተስፋቸው21 ሐምሌ 1999ቅዳሜ፣ ሐምሌ 21 1999ከሰሀራ በስተደቡብ ባሉ አስር አፍሪቃውያት ሀገሮች የሚኖሩ አፍሪቃውያን የኑሮ ሁኔታቸው ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ መሻሻሉና የወደፊቱ ሁኔታም ደህና ሊሆን እንደሚችል ተስፋ ማድረጋቸውን አንድ ዕለታዊ በቅርቡ የተደረገ አንድ የጥያቄ መዘርዝር አስታወቀ።https://p.dw.com/p/E0gsማስታወቂያ