አፍሪቃዉያን ስደተኞች የረሃብ አድማ በጀርመን 11 ጥቅምት 2006ሰኞ፣ ጥቅምት 11 2006በጀርመን መዲና በርሊን እንብርት ላይ በሚገኘው በብራንድን ቡርገር ቶር አደባባይ ላይ፤ አፍሪቃን ጨምሮ ከሌሎች አህጉራት የተሰባሰቡ ስደተኞች ለአስር ቀናትhttps://p.dw.com/p/1A3Oyአፍሪቃዉያን ስደተኞች የረሃብ አድማ በጀርመንምስል DW/L. Pituማስታወቂያ በርሊን ከተማ በታዋቂዉ የብራንድን ቡርገር ቶር አደባባይ ላይ አድማ ሲያደርጉ ከቆዩት 30 ከሚሆኑ ስደተኞች መካከል ኢትዮጵያዉያንም ይገኙበታል። የበርሊኑ ወከላችን ይልማ ሃይለሚካኤልን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት ስለ ረሃብ አድመኞቹ ስደተኞች ጉዳይ ጠይቄዉ ነበር አዜብ ታደሰ ይልማ ሃይለሚካኤል