አፍሪቃና ጸረ ኤድሱ ትግል3 ነሐሴ 2000ቅዳሜ፣ ነሐሴ 3 2000በኤድስ አንጻር የተጀመረው ትግል መሻሻል እያሳየ የተገኘበትን ሁኔታ ፍራንክፉርተር አልገማይነ ጋዜጣ አዎንታዊ ሂደት ብሎታል።https://p.dw.com/p/EwS8ጄኮብ ዙማምስል APማስታወቂያየሙስና ክስ የተመሰረተባቸው የደቡብ አፍሪቃ ገዢው የአፍሪቃውያን ብሄረተኞች እንቅስቃሴ መሪ ጄኮብ ዙማ ችሎት፡ የብሪታንያውያን ዕለታዊ ዘ ኢንዲፔንደንት እንደሚለው፡ በህግና በፖለቲካ መካከል ያለውን ውስብስብ ሁኔታን አጉልቶዋል።