አገር በቀል ዛፎችና ጥንታዊ ቤቶች በአዲስ አበባ 9 ጥር 2005ሐሙስ፣ ጥር 9 2005የኢትዮጵያ ቅርስ ባላደራ ማኅበር፣ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥና በዙሪያዋ የተመናመኑ አገር በቀል ጣፎችን እንደገና በመትከል ለማስፋፋት ጥረት በማድረግ ላይ መሆኑ ተነገረ። ከ 125 ዓመት በፊት በተቆረቆረችው የዛሬዋ የኢትዮጵያ መዲና ፣ የሚገኙ ጥንታዊhttps://p.dw.com/p/17M5Qምስል DWማስታወቂያ መኖሪያ ቤቶችንና ህንጻዎች ማኅበሩ በመረከብ፣ ለማደስ የተዘጋጀ መሆኑን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስረድቷል። ዛፎች የተተከሉበትን ቦታና ጥንውያኑን ቤቶች ተዘዋውሮ የጎበኘው የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተከታዩን ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ