አድማና ተቃዉሞ በግሪክ24 መስከረም 2004ረቡዕ፣ መስከረም 24 2004በግሪክ መዲና አቴንስ ዛሬ ከ20 ሺ በላይ የመንግስት ሠራተኞች በአገሪቱ የሚካሄደዉን ከእዳ መዉጫ እቅድ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ።https://p.dw.com/p/RpGjምስል dapdማስታወቂያበአድማዉም ፍድር ቤቶች፤ ትምህር ቤቶች፤ የአየርን ጨምሮ የህዝብ መጓጓዣዎች መዘጋታቸዉን አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ከአቴንስ ዘግቧል። ፖሊስ ተቃዉሞ ሰልፈኞችን ለመበተን አስለቃሽ ጭስ መጠቀሙም ተነግሯል። ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ