አዳጊ ሀገራት እና የመሬት ቅርምት24 ሰኔ 2006ማክሰኞ፣ ሰኔ 24 2006የቻይና ፣ ሳውዲ ዐረቢያ ፣ ሕንድ፣ አውሮጳ እና የዩኤስ አሜሪካ ባለሀብቶች በአፍሪቃ እስያና ደቡብ አሜሪካ ሃገራት በብዙ ሄክታር የሚቆጠር የእርሻ መሬት ለብዙ ዓመታት በርካሽ ዋጋ እየተኮናተሩ ነው።https://p.dw.com/p/1CU0wምስል DWማስታወቂያ ይኸው የእርሻ መሬት መቀራመት ርምጃ የብዙ ገበሬዎችን መፈናቀል የየሚያስከትል በመሆኑ በያቅጣጫው ሰፊ ክርክር አስነስቶዋል። የጀርመናውያኑ የኮንራድ አድናወር ተቋም በዚሁ ጉዳይ ላይ ሰሞኑን በበርሊን ውይይት አዘጋጅቶ ነበር። ይልማ ኃይለ ሚካኤል አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ