1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲስ የካንሰር መከላከያ ዘዴ ተገኘ መባሉ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 30 2006

በስዊድን በካሮሊንስካ ኢንስቲቱት እና በ«ሳይንስ ፎር ላይፍ» በተባለ ድርጅት መሪነት አምስት የስዊድን ዩኒቨርሲቲዎችን ያጠቃለለው የካንሰር ተመራማሪ የጥናት ቡድን በዓይነቱ ልዩ የካንሰር መከላከያ ዘዴ እንዳገኘ

https://p.dw.com/p/1BdzT
የካንሰር ሴሎችምስል das fotoarchiv

ሰሞኑን ለመገናኛ ብዙኃን አስታወቀ። አዲሱ ግኝት እስካሁን ድረስ በሂደቱ የካንሰርን ዕጢ ከሌሎቹ ነጥሎ ለማውጣት ባደረገው ሙከራው የተሳካ ውጤት እንዳገኘ ተመራማሪዎቹ ገልጸ አስረድተዋል።

ቴድሮስ ምሕረቱ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ