1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲስ የባቡር መሥመር ግንባታ

ረቡዕ፣ የካቲት 6 2005

አዲስ የተቋቋመው የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን፤ በ 5 ቢሊዮን 600 ሚሊዮን ዶላር ወጪ፣ የኤሌክትሪክ ባቡር መሥመር በመዘርጋት ላይ መሆኑን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

https://p.dw.com/p/17diZ
ምስል DW

120 ዓመታት ገደማ ዕድሜ ያስቆጠረው፣ የኢትዮጵያ ጂቡቲ የምድር ባቡር ድርጅት ለቀጣዩ አገልግሎት በከባድ ፈተና ውስጥ እንደሚገኝ ሥራ አስኪያጁ ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ