1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲስ አበባ እና የትራፊኩ መጨናነቅ ያስከተለው ችግር

ማክሰኞ፣ መስከረም 15 2005

በአዲስ አበባ ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ በትራፊኩ ፍሰት ላይ ከፍተኛ እክል ይታያል።

https://p.dw.com/p/16DnR

በትራፊኩ መጨናነቅ ምክንያት አሽከርካሪዎችና እግረኞችንም ብዙ ያማርራሉ። በትራፊክ አደጋ ለሞት የሚዳረገው ሰው ቁጥር እና በንብረትም ላይ የሚደርሰው ጥፋትም በቀላሉ አይገመትም።  በዚሁ አሳሳቢ ጉዳይ ላይ ውይይት አዘጋጅተናል። 

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ