1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲሱ የፈረንሳይ የጥገኝነት አሰጣጥና የስደተኞች ህግ

ሐሙስ፣ ጥር 8 2000

በአዲሱ የፈረንሳይ ህግ ፣ ህገ ወጥ የሚባሉ ስደተኞች ፖሊስ እጅ ከገቡ የውጭ ዜጎችን የመቀበልም ሆነ የማባረር ስልጣን የተሰጠው አዲሱ መስሪያ ቤት በጥቂት ቀናት ውስጥ በአውሮፕላን አሳፍሮ ወደ መጡበት ይመልሳቸዋል ።

https://p.dw.com/p/E0bl
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚምስል picture-alliance/ dpa