1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲሱ የዩኤስ አሜሪካ የመከላከያ ሕግ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 27 2004

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ የመንግሥት ወጪን ለመቀነስ ያስችላል ያሉትን አንድ የመከላከያ ሕግ አፀደቁ።

https://p.dw.com/p/13fg5
ምስል dapd

 ይኸው አዲሱ ሕግ በሚቀጥለው አንድ አሥር ዓመት ውስጥ በመከላከያው ወጪ ላይ ከ 350  ቢልየን ዩሮ በላይ ቅናሽ ያደርጋል። አሁን የተፈረመው ሕግ የትኞቹን ዘርፎች ይነካል? ስቱድዮ ከመገባታችን በፊት ለዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ በመጀመሪያ ያቀረብኩለት ጥያቄ ነው።

አበበ ፈለቀ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ