አዲሱ የእስራኤል ህግ እና የፍልስጤማውያን ተቃውሞ7 ሚያዝያ 2002ሐሙስ፣ ሚያዝያ 7 2002በዮርዳኖስ ወንዝ ምዕራባዊ ዳርቻ የሚኖሩ ፍልስጤማውያን እስራኤል በዚሁ አካባቢ ካለሁነኛ የመኖሪያ ፈቃድ የሚኖሩ ፍልስጤማውያንን ለማስወጣት ባወጣችው ህግ አንጻር ተቃውሞ አካሄዱ።https://p.dw.com/p/MxDZምስል picture alliance/dpaማስታወቂያበአዲሱ ህግ መሰረት፡ የእስራኤል ጦር ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውን ፍልስጤማውያን ካካባቢው ማስወጣት ይችላል። እስራኤል ህጉን መሳሪያ በማድረግ ፍልስጤማውያንን በብዛት ካካባቢው ለማጋዝ ትጠቀምበታለች ሲሉ ከፍልስጤማውያን ጎን የእስራኤል የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቡድኖች እና የዐረብ ሊግ ብርቱ ወቀሳ አሰምተዋል። ነቢዩ ሲራክ ነቢዩ ሲራክ/አርያም ተክሌ