አዲሱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማሰልጠኛ ተቋም30 ጥር 2008ሰኞ፣ ጥር 30 2008የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪቃ ደረጃ ቀደምት የሆነዉ የዘርፉን ማሰልጠኛ ማዕከል በማስፋፋት አዲስ ያስገነባዉን የማሰልጠኛ ተቋም አስመረቀ።https://p.dw.com/p/1Hrfmምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ ይህ ከአንድ ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደፈጀ የተመለከተዉ አዲስ ሁለገብ ማሰልጠኛ ተቋም ከአፍሪቃ የሚመጡ ከ 4000 በላይ ተማሪዎችን እንደሚያስተናግድ በማስመረቅያዉ ሥነ-ስርዓት ላይ ተገልፆአል። በዝግጅቱ ላይ የተገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባዉን ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አዜብ ታደሰ ሸዋዬ ለገሠ