አዲሱ የአማርኛ ሶፍትዌር9 ሰኔ 2002ረቡዕ፣ ሰኔ 9 2002በአማርኛ ኮምፕዩተርን መጠቀም የሚያስችለው የማይክሮሶፍት ሶፍት ዌር ለኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች ከቀረበ ወደ ሁለት ወራት ገደማ ተቆጥሯል ።https://p.dw.com/p/NsZgማስታወቂያ ለመሆኑ ይህ ሶፍት ዌር ምንድነው ? ተጠቃሚውስ እንዴት ሊገለገልበት ይችላል ? እንዴትስ ያገኘዋል ? የዛሬው ሳይንስና ህብረተሰብ ዝግጅት አንዱ ትኩረት ነው ። የኤሌክትሪክ ኃይል ዕጥረት ላለባት ለአፍሪቃ ኒዩክልየር አማራጭ የኃይል ምንጭ መሆን አለመሆኑን የሚመለከት ቅንብርመ ተሰናድቷል ። መሳይ መኮንን ፣ይልማ ኃይለ ሚካኤል ሂሩተ መለሰ