አዲሱ የሳውዲ ዐረቢያ የአሰሪና ሰራተኛ ህግ6 ሐምሌ 2001ሰኞ፣ ሐምሌ 6 2001የሳውዲ ዐረቢያ ከፍተኛ የህግ አርቃቂና አስፈጻሚ አካል የአል ሹራ ምክር ቤት የቤት ውስጥ ሰራተኞችን መብት የሚከላከል መብት አጸደቀ።https://p.dw.com/p/Ioo0ምስል APማስታወቂያ ይህ የአሰሪና ሰራተኛ ህግ በሁለቱ ወገኖች መካከል ሊኖሩ ስለሚገባቸው መብትና ግዴታ መርህ የሚያመላክት እንደሚሆን ተስፋ ተጥሎበታል። አዲሱን ህግ በተመለከተ ወኪላችን ነቢዩ ሲራክ ያነጋገራቸው አንዳንድ በሳውዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ግን ህጉ ብዙም ለውጥ ያመጣል ብለው አይጠብቁም። ነቢዩ ሲራክ/አርያም ተክሌ