1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲሱ አመትና ኢትዮጵያ

ዓርብ፣ መስከረም 11 2005

በአመቱ ትኩረት ከሳቡት ሃገራዊ ጉዳዮች ውስጥ ዋና ዋናዎቹን ወደ ኃላ መለስ ብሎ በመመልከት ከአምና ትምሕርት በመውሰድ ዘንድሮ ምን መስተካከል ይገባዋል ? በአዲሱ አመትስ ምንስ ተስፋ አለ የሚሉት በመጪው እሁድ የሚቀርበው እንወያይ የመነጋገሪያ ነጥቦች ናቸው ።

https://p.dw.com/p/16CUK


ከ 3 ቀናት በፊት ባበቃው በ 2004 አም በኢትዮጵያ በፖለቲካ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ዘርፎች የተከናወኑ የታቀዱና ወደ ያዝነው ወደ 2005 አም የተሸጋገሩ በርካታ አነጋጋሪ ጉዳዮች አሉ ። በአመቱ ትኩረት ከሳቡት ሃገራዊ ጉዳዮች ውስጥ ዋና ዋናዎቹን ወደ ኃላ መለስ ብሎ በመመልከት ከአምና ትምሕርት በመውሰድ ዘንድሮ ምን መስተካከል ይገባዋል ? በአዲሱ አመትስ ምንስ ተስፋ አለ የሚሉት በመጪው እሁድ የሚቀርበው እንወያይ የመነጋገሪያ ነጥቦች ናቸው ። አዲሱ አመትና ኢትዮጵያ ላይ በሚያተኩረው በዚሁ ውይይት 3 እንግዶች ተካፍለዋል ።

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ