አደንዛዥ እፆች ክፍል 1 ድራማ24 ሰኔ 2005ሰኞ፣ ሰኔ 24 2005በማድመጥ መማርhttps://p.dw.com/p/18yxwማስታወቂያ ይህ « እላይ አድርሶ የሚከሰክሰው» በሚል ርዕስ አደንዛዥ እፆችን በተመለከተ የሚቀርብላችሁ አዲስ የበማድመጥ መማር የራዲዮ ድራማ ነው። እስቲ ለዛሬ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ የሚኖሩትን ሶስት ገፀ ባህሪያት እናስተዋውቃችሁ።