1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«አይዛክ» እና የሪፓብሊካውያኑ ጉባዔ፣

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 22 2004

«አይዛክ» የሚል ስያሜ የተሰጠው አውሎ ነፋስ የቀላቀለው የባህር ማዕበል፤ በዩናይትድ እስቴትስ ደቡባዊ ጠረፎች ጉዳት ያደርሳል ተብሎ ተሠግቷል ። ወታደሩና ፖሊሱም በተጠንቀቅ ላይ እንዲገኝ ታዟል። በታምፓ ፍሎሪዳ ፤ ጉባዔውን የከፈተው

https://p.dw.com/p/15yoj
ምስል AP

 ሪፓብሊካዊው ፓርቲም ፤ በማዕበሉ ሳቢያ አንዳንድ እንከኖች ሳያጋጥሙት አልቀሩም ። በመጪው ጥቅምት ወር ማለቂያ ገደማ  በሚካሄደው የዩናይትድ እስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፣ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማን የሚፎካከሩት የሪፓብሊካውያን እጩ ሚት ሮምኒ ፣ ልቀው ለመገኘት ፣ ፍሎሪዳን ጨምሮ 10 በሚሆኑ በፖለቲካ የተከፋፈሉና የሚዋልሉ በሚሰኙት ፌደራል ክፍላተ ሀገር ተወዳጅነት ማትረፍ  ይኖርባቸዋል ይባላል። ስለማዕበል «አይዛክና ስለሪፓብሊካውያን የእጩ ተፎካካሪ ማጽደቂያና የምርጫ መርኀ ግብር ማስተዋወቂያ  ዐቢይ ጉባዔ ፣ በማካሄድ ላይ ነው። 

ተክሌ የኋላ 

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ