አየር መንገድ፤ ሎስአንጀለስ እና የንግዱ ማኅበረሰብ
ሐሙስ፣ ሰኔ 18 2007ማስታወቂያ
የንግዱ ኅብረሰብ ጉብኝታቸዉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደዩናይትድ ስቴትስ ሎስ አንጀለስ ከተማ የቀጥታ አዲስ መስመር በረራን መነሻ ያደረገ ሲሆን ከኢትዮጵያዉያን አቻቸዉ ጋም በመወያየት ላይ ናቸዉ። መድረኩን ያመቻቸዉ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ የንግዱ ዘርፍ አገልግሎት ፅሕፈት ቤት መሆኑን ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ያለከዉ ዘገባ ያስረዳል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ