አውዳመትና ቱሪዝም14 ሚያዝያ 2003ዓርብ፣ ሚያዝያ 14 2003ኢትዮዽያ በተለይ በአውዳመት ሰሞን ቱሪስቶች በብዛት ይጎበኝዋታል።https://p.dw.com/p/RJqiምስል picture alliance/dpaማስታወቂያበርካታ የተለያዩ ሀገራት ቱሪስቶች በገና ላሊበላን፤ በጥምቀት ጎንደርን፤ በትንሳዔ ደግሞ አክሱምን እንደሚጎበኙ መረጃዎች ያሳያሉ። ቱሪዝምና አውዳመት ኢትዮዽያ ላይ ቁርኝት አላቸው ቢባል ያስኬዳል። ተከታዩ የጌታቸው ተድላ ዘገባ ከዚሁ ጋር የተያያዘ ነው። ጌታቸው ተድላ መሳይ ማሞ