1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አውሮፓ ና ጀርመን በ 2011

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 17 2004

የጎርጎሮሳውያን 2011 ዓም ዓም አሮጌ ተብሎ በአዲሱ በ 2012 ሊተካ 4 ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩት ። ያገባደድነው 2011 ዓ.ም በአውሮፓ በአጠቃላይ እንዲሁም በጀርመን ምን ገፅታ ነበረው ?

https://p.dw.com/p/13aHU
Feuerwerksraketen umrahmen die riesige Euro-Skulptur vor der Europäischen Zentralbank (EZB) in Frankfurt/Main am 1.1.2002, wenige Augenblicke nach Mitternacht. Die größte Geldtauschaktion aller Zeiten ist mit der Ausgabe der Euro-Banknoten in 12 europäischen Ländern in der Neujahrsnacht angelaufen. Damit können nun mehr als 300 Millionen Bürger in Europa ihr neues Geld endlich auch anfassen und von Lappland bis Sizilien mit ein und derselben Währung bezahlen.
ምስል picture-alliance/dpa

የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን በተለይ አብይ ትኩረት ስቦ በዘለቀው የዩሮ ቀውስና ጀርመን የኒዩክልየር ተቋማቷን ከዚህ ቀደም ከተያዘው እቅድ አስቀድማ ለመዝጋት የደረሰችበትን ውሳኔ እና ሌሎች አበይት ክንውኖች ላይ ያተኩራል ።

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ