አውሮፓውያን ቅኝ ገዥዎችና የአፍሪቃውያን ቅርስ በአውሮፓ4 ጳጉሜን 2006ማክሰኞ፣ ጳጉሜን 4 2006እ ጎ አ በ 1884 የአውሮፓ መንግሥታት ፣ በርሊን ፣ ጀርመን ውስጥ ተሰብስበው የአፍሪቃውን ክፍለ ዓለም ተቀራምተው ቅኝ ግዛታቸው ካደረጉ ወዲህ፣ የክፍለ ዓለሙን ነባር ተወላጆች ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ አውሮፓhttps://p.dw.com/p/1D9Sjምስል Sammlung Lotzማስታወቂያ በማስመጣት ሙዚቃቸውንና ዳንኪራቸውን እንዲያሳዩ ከማድረጋቸውም ፣ቀርጸው አስቀምጠዋቸዋል። ቅኝ ግዛት ሥር በማስገባታቸው ፤ እነርሱ እንደሰለጠኑና አፍሪቃውያን ኋላ -ቀር እንደሆኑ አድርገው ያስቡና ይመለከቱ የነበሩ አውሮፓውያን ፤ የዓለም ቅርስ የሆነ ጃዝን መሰል የሙዚቃ ሀብት መውረሳቸውን ለመገንዘብ ጊዜ አልወሰደባቸውም። ፊሊፕ ዛንድነር ይልማ ኃይለ ሚካኤል ተክሌ የኋላ