አውሮጳ የስደተኞች ቀዉስና የ ቡሃሪ የፈረንሳይ ጉብኝት
ቅዳሜ፣ መስከረም 8 2008ማስታወቂያ
ካለፈው ግንቦት ወር ወዲህ የናይጄሪያን የፕሬዚዳንትነት ስልጣን የተረከቡት ሙሀማዱ ቡሃሪ በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ የፈረንሳዮን ፕሬዚዳንት ፍራንሶዋ ኦሎንድ እንግዳ ሆነው ፈረንሳይን ለሶስት ቀናት ጎብኝተዋል። የፕሬዚዳንት ቡሃሪ የፈረንሳይ ጉብኝት እና ውይይት በተለይ በፀጥታ ደህንነት ፣ ትብብር እንዲሁም በኢኮኖሚ ግንኙነቶች ላይ ያተኮረ እንደነበር ተገልጿል።
ገበያው ንጉሴ
ልደት አበበ