1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዉሮጻ የኢትዮጽያ ሙስሊሞች መረብ 2ኛ ጉባኤ

ረቡዕ፣ መጋቢት 29 2002

በአዉሮጻ የኢትዮጽያ ሙስሊሞች መረብ ሁለተኛ ጉባኤ ባለፈዉ ሳምንት መጠናቀቅያ ማለት ከመጋቢት 24 እስከ 26 አ.ም ድረስ የአዉሮጻዉ ህብረት መቀመጫ በሆነዉ በብራስልስ ከተማ መካሄዱ ታዉቋል።

https://p.dw.com/p/MpaB
ምስል AP

ይህ ለሶስት ቀናት የዘለቀዉ የአዉሮጻ የኢትዮጽያ ሙስሊሞች መረብ ጉባኤ፣ በተለይም በተለያዩ የአዉሮጻ አገሮች የሚገኙ የኢትዮጽያ ሙስሊም ማህበራትን የሚያገናኝ ዋና ድርጅት መሆኑም ተገልጾአል። ስለ ጉባኤዉ እና ስለ ድርጅቱ የብረስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዘገባ አሰባስቦልናል።

ገበያዉ ንጉሴ፣ አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሃመድ