አወዛጋቢው የኢትዮጵያ የዕርዳታ ዕደላ13 ታኅሣሥ 2002ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 13 2002ተቃዋሚ ፓርቲዎችን የተሰባሰቡበት መድረክ የተባለው የፖለቲካ ቡድን በኢትዮጵያ በምግብ ለስራ መርሀ ግብር ዕርድታ የሚያገኙት የገዥ ፓርቲ አባላት ናቸው ሲል ከዚህ ቀደም ካሰማው አቤቱታ በመነሳት በኢትዮጵያ የምግብ ዕርዳታ የሚከፋፈልበትን መንገድ እንደሚያጣሩ አንዳንድ የዕርዳታ ድርጅቶች አስታውቀዋል ።https://p.dw.com/p/LAsPምስል APማስታወቂያ ከመድረክ በኩል የቀረበውን ክስ የኢትዮጵያ መንግስት ባለሥልጣናት አስተባብለዋል ። ዝርዝሩን ከለንደን ድልነሳ ጌታነህ አዘጋጅቷል ። ድልነሳ ጌታነህ ፣ ሂሩት መለሰ ተከሌ የኋላ