አወዛጋቢዋ አብዩ እና ሱዳን
ሰኞ፣ ግንቦት 15 2003ማስታወቂያ
የሰሜን ሱዳን እርምጃም በዩናይትድ ስቴትስና በብሪታኒያ ሲወገዝ የተባባሩት መንግስታት ድርጅትም ካርቱም ወታደሮቿን ከአቢይ ግዛትና ከአካባቢው እንድታስወጣ ጠይቋል ። የአውሮፓ ህብረትም የሰሜን ሱዳንን ድርጊት አውግዞ ሁለቱ ወገኖች ከዚህ ቀደም በደረሱበት አጠቃላይ የሰላም ስምምነት እንዲፀኑ አሳስቧል ። ሂሩት መለሰ ስለ ሁኔታው የዓለም ዓቀፍ ክራይስስ ግሩፕ የአፍሪቃ ህብረት ና የሱዳን ልዩ አማካሪ ፉአድ ሄክማት አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች ።
ሂሩት መለሰ