አንጎላና፣የፊታችን ዓርብ፣የምታካሂደው፣የፓርላማ ምርጫ፣27 ነሐሴ 2000ማክሰኞ፣ ነሐሴ 27 2000የፊታችን ዓርብ በሚካሄደው ምርጫ፣ 220 መናብርት ላሉት ፓርላማ ፣ 14 ፓርቲዎች ናቸው የሚወዳደሩት።https://p.dw.com/p/FAF4የአንጎላ ሰንደቅ ዓላማ፣ማስታወቂያየሟቹ የቀድሞው የአማጺው ተቀናቃኝ ድርጅት የ(UNITA) መሪ የሳቪምቢ ወንድ ልጅ ራፋኤል ሳቪምቢም ድርጅቱን በመወከል እጩ ተወዳዳሪ በመሆን ይቀርባሉ።