አንድ የተቃዋሚ ፖለቲካ ተገደሉ የተባለበት ጉዳይ14 ሚያዝያ 2002ሐሙስ፣ ሚያዝያ 14 2002ኢትዮጵያ ውስጥ በምርጫ ዋዜማ እንደገና አንድ የተቃዋሚ ወገን ፖለቲከኛ መገደላቸው ተሰምቷል።https://p.dw.com/p/N3CAምስል AP Graphics/DW Fotomontageማስታወቂያየኦሮሞ ፌደራሊስት ሸንጎ መሪ አቶ ቡልቻ ደመቅሣ ዛሬ እንደገለጹት ግለሰቡ አቶ ቢያንሣ ዳባ በመኖሪያ ቤታቸው በመንግሥት ተጠቅተው ከቆሰሉ በኋላ በሆስፒታል የሞቱት ባለፈው አርብ ነበር። መሣይ መኮንን በጉዳዩ የመንግሥቱን ቃል-አቃባይ አቶ ሺመልስ ከማልን አነጋግሯል። መሳይ መኮንን አርያም ተክሌ