አንድ ክሊኒክ በአንድ ጊዜ14 ታኅሣሥ 2001ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 14 2001ለወገኖቻቸዉ እሳቸዉ በዉጪዉ ዓለም ያስተዋሉትን የህክምና እርዳታ ለማዳረስ የሚጥሩ ኢትዮጵያዊት ናቸዉ።https://p.dw.com/p/GM4h...ህክምና ለሁሉምምስል AP Photoማስታወቂያወይዘሮ ሙሉሰዉ ያየህ ይራድ ይባላሉ፤ ባደጉባት ብቸና የሰዉ የጤና አገልግሎት እጦት ባህር ተሻግረዉ በሞላላቸዉ ምድር ሰዎች የሚፈልጉትን ህክምና ሲያገኙ ሲያስተዉሉ የራሳቸዉ ወገኖች ችግር እረፍት ነሳቸዉ። ግብረ-ሰናይ ድርጅት አቋቁመዉ የአቅማቸዉን ለማድረግ አንድ ርምጃ ጀምረዋል።