1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አንድነት እና 33ቱ ፓርቲዎች ሰልፍ ለመጥራት ማቀዳቸው

ዓርብ፣ ጳጉሜን 1 2005

አንድነት ለዲሞክራሲ እና ለፍትሕ ፓርቲ «የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት» በሚል ርእስ ለፊታችን መስከረም አምስት ቀን ለሚጠራው ህዝባዊ ስብሰባ፣ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ።

https://p.dw.com/p/19dEP
Titel: Unity for Democracy & justice Schlagwörter: Addis Abeba, Äthiopien, Unity for Democracy & justice, Bildbeschreibung: Presskonferenz Datum: 06.09.2013 Bildrechte : G. Tedla ( DW Korrespondent)
ምስል DW/G. Tedla

በወቅቱ ፓርቲዎቹ የፀረ ሽብርተኝነት ህግ እንዲሰረዝ የፊርማ ማሰባሰብ በማካሄድ ላይ መሆናቸውን አስታውቀዋል። በዚሁ ጉዳይ ላይ የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የሚመለከታቸውን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ