1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ዉስጥ የተፈጠረዉ ችግር

ዓርብ፣ ሚያዝያ 22 2002

አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አመራር አባላት እና ከፓርቲዉ በታገዱ አባላት መካከል በተከሰተዉ አለመግባባት ምክንያት ለሰዎች መታሰር እና መቁሰል ሰበብ መሆኑ ተነግሮአል።

https://p.dw.com/p/NBLj
ምስል picture alliance/dpa

ከአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ከታገዱት አባላት መካከል አስራ አንዱ መታሰራቸዉ ሲታወቅ የፓርቲዉ ምክትል ሊቀመንበር ሆነዉ የተመረጡት ፕሮፊሰር መስፍን ወልደማርያም ትንናንት ከቀትር በዃላ ለጥቂት ግዚያት ታስረዉ በዋስ መለቀቃቸዉን በአዲስ አበባ የሚገኘዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ የላከልን ዘገባ ይጠቁማል።
ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ