አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አንደኛ አመት የምስረታ11 ሰኔ 2001ሐሙስ፣ ሰኔ 11 2001አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ የተመሰረተበትን አንደኛ አመት ዛሪ አከበረ።https://p.dw.com/p/ITbqምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያፓርቲዉ ዛሪ በሰጠዉ መግለጫ ከገዥዉ ፓርቲ እየደረሰበት ያለዉ ተጽዕኖ እና ፓርቲዉን የገጠመዉ የፋይናንስ ችግር በጀመረዉ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ላይ ዋንኛ ጋሪጣ እንደሆነበት አስታዉቋል። ፓርቲዉ የተጋረጠበትን ችግሮች ተቋቁሞ ለዉጤት እንዲበቃም አባላቱ በቁርጠኝነት እንዲነሱ ጥሪዉን አቅርቦአል። ታደሰ እንግዳዉ/አዜብ ታደስ/አርያም ተክሌ