አናሎግና ዲጂታል11 የካቲት 2007ረቡዕ፣ የካቲት 11 2007ሽግግር የተደረገው «አናሎግ » ከሚሰኘው ወደ «ዲጂታል» ነውና ፤ አናሎግ ምንድን ነው ዲጂታልስ? በዩናይትድ ስቴትስ ፤ ሜሪላንድ ፌደራል ክፍለ ሀገር ሐዎርድ ማሕበረሰባዊ ኮሌጅ ፤ የኮምፒዩተር መረብ (ኔትወርክ) ና የኢንተርኔት ደኅንነት ጥበቃ ጉዳይ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዶ/ር መንግሥቱ አዱኛ እንዲህ ያብራራሉ።https://p.dw.com/p/1EeG9ማስታወቂያ