አነጋጋሪዉ የዋልድባ ገዳም ህልዉና
ሐሙስ፣ ሐምሌ 12 2004ማስታወቂያ
እንደማይነካ ነዉ የተናገሩት። ሰሞኑን ደግሞ ይህ ፕሮጀክት የገዳሙን አካል ይነካል የሚል ስጋታቸዉን ለመገናኛ ብዙሃን ካስደመጡ የገዳሙ መነኮሳት አንዱ ለእስር መዳረጋቸዉ፤ ገዳሙም ዉስጥ ወታደሮች መገኘታቸዉ ይነገራል። ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከፍተኛ አካል ስጋታችንን ብንገልፅም ምላሽ አላገኘንም የሚሉት በጀርመን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶች እና ምዕመናን ዛሬ ለጉዳዩ ትኩረት እንዲሰጥ ፍራንክፈርት ከተማ ላይ ሰልፍ አካሂደዋል።
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ